ትኩስ ዜናዎች

አዳዲስ የስፖርት ዜናዎች አዳዲስ የስፖርት ዜናዎች

በአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና አለሚቱ ታሪኩ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አሸነፈች

  OBN ሚያዚያ 08፣2011  ትላንት ምሽት በኮትዲቯር በተጀመረው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲከስ ሻምፒዮና ከ20 ዓመት በታች በ3 ሺ ሜትር የፍፃሜ ውደድር አለሚቱ ታሪኩ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ አሸነፈች፡፡ በርቀቱ አትሌት ፀሀይ ሃይሉ የነሐስ ሜዳሊያ ማስመዝገብ...

Read More

በ43ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለሚሳተፈው ቡድን አሸኛኘት ተደረገለት

OBN መጋቢት 17፣2011 በ43ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የሚወክለው የልዑካን በአራራት ሆቴል ደማቅ አሸኛኘት ተደርጎለታል። የቀድሞ አትሌቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እና የስፖርት ቤተሰቡ በተገኙበት ቡድኑ ተሸኝቷል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት...

Read More

በባህርዳር ስታዲየም የተነጠፈው ዘመናዊ የእጅ ኳስ ሜዳ ንጣፍ ተመረቀ

OBN መጋቢት 05፣2011 በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም የተነጠፈው ዘመናዊ የእጅ ኳስ ሜዳ ንጣፍ የአለም አቀፍ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተበበር የተገነባ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የእጅ ኳስ ሜዳው ንጣፍ ለአገራችን በአይነቱ የመጀመሪያው መሆኑን እና ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ...

Read More

ዮሚፍ ቀጄልቻ የአንድ ማይል የዓለም የቤት ውስጥ ሩጫ ክብረ ወሰን ሰበረ

OBN የካቲት 25፣2011   የ21 ዓመቱ ዮሚፍ ቀጄልቻ በአሜሪካ ቦስተን የተካሄደውን የዓለም የቤት ውስጥ የአንድ ማይል ሩጫ በ3:47.01 በሆነ ሰዓት በመግባት ክብረወሰን መስበሩ ተገለጸ፡፡ ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ እ.አ.አ በ1997 በሞሮኳዊው ሂሻም ኤልጉሩጅ ከ22 አመታት በፊት ተይዞ የነበረውን...

Read More

የአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ወኪል የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑን ጎበኙ

OBN ጥር 06፣2011   የአለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ወኪል ሚ/ር ጂ ኢሥራም በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቢሮ በመገኘት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል። በጉብኝታቸው ወቅት የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች በአጠቃላይ የተቋሙ እንቅስቃሴ...

Read More