ትኩስ ዜናዎች

ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዜናዎች ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዜናዎች

ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለመጠቀም የሚያስችላትን ስምምነት ከሩስያ ጋር ተፈራረመች

OBN ሚያዚያ 08፣2011  ኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን በህክምና፣ በግብርናና በኢንደስትሪ ዘርፍ ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችላትን የትግበራ ስምምነት ከሩስያ ጋር ተፈራረመች። በተለይ በዓለም እያደገ የመጣውን የህምና ዘርፍ በኢትዮጵያ ለማዘመንና የቀዶ ጥገና ህክምናን የተቀላጠፈ...

Read More

የኢትዮ-ጀርመን የቴክኖሎጂ ማበልፀጊያ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

OBN ሚያዚያ 07፣2011 የኢትዮ-ጀርመን የቴክኖሎጂ ማበልፀጊያ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሹመቴ ግዛው (ዶ/ር) እና የባቫሪያን የኢኮኖሚ ጉዳዮች፣ ክልላዊ ልማትና ኢነርጂ ምክትል ሚኒስትር ሮላንድ ዊገርት ፈርመውታል፡፡ ማዕከሉ...

Read More

ለኢንዱስትሪ ምርቶች ድጋፍና ክትትል በማድረግ በዓለም ገበያ ላይ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ሊሰራ ይገባል ተባለ

OBN መጋቢት 17፣2011  የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለኢንዱስትሪ ምርቶች ድጋፍና ክትትል በማድረግ በዓለም ገበያ ላይ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማድረግ ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 29ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል። ...

Read More

ኢትዮጵያ እና ቱኒዝያ ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ኢንደስትሪ ግንባታ ላይ በጋራ ለመስራት የሚስችላቸውን ስምምነት አደረጉ፡፡

ኦቢኤን መጋቢት  0 8 ፣ 2011- 6ኛው የኢትዮ- ቱኒዚያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በቱኒዝያ ተካሂዷል፡፡ በስብሰባው ላይ ኢትዮጵያ እና ቱኒዝያ ቴክኖሎጂ የሚጠቀም ኢንደስትሪ ግንባታ ላይ በጋራ ለመስራት የሚስችላቸውን ስምምነት አድርገዋል፡፡ አለም አቀፉ የፖስታል ዩኒየን››...

Read More

“በኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት የደረሰው የአይሮፕላን አደጋ የብዙ ሀገራት ዜጎችን ቢጎዳም ዓለም የበለጠ አስተሳስሯል" ፕሬዝዳንት ማክሮን

ኦቢኤን    መጋቢት 05 ፣ 2011- የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑዬል ማክሮን ይህን ያሉት በናይሮቢ "አንድ ዓለም" ("One Planet") በሚል ርዕስ በአፍሪካ አህጉር ለመጀመሪያ እየተካሄደ ባለው ጉባኤ ነው። ፕሬዝዳንት ማክሮን በመክፈቻ ንግግራቸው "ይህ አሳዛኝ አደጋ የዓለም...

Read More