ትኩስ ዜናዎች

ፖለቲካ ፖለቲካ

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠኗቋል

OBN ሚያዚያ   29 ፣ 2011  የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትኩረቱን በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ በማድረግ ያካሄደውን ስብሰባ አጠናቀቀ።   የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በትናንትናው እለት ትኩረቱን በአገሪቷ ኢኮኖሚ...

Read More

ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ምርጫ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደረግ ገለፀች

OBN ሚያዚያ   24 ፣ 2011 ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታካሂደው ምርጫ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ እንደምታደረግ ገለፀች  ብሪታኒያ ኢትዮጵያ በቀጣይ የምታካሂደው ምርጫ ግልፅ፣ ነፃና ፍትሃዊ እንዲሆን የሚያግዝብ የ15 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ...

Read More

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከእንግሊዝ ኣቻቸው ጋራ በፅ/ቤታቸው ተወያዩ

OBN ሚያዚያ   24 ፣ 2011 የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብት በማድረግ ላይ ከሚገኙት ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ጀርሚ ሃንት በጋር ጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል። ሁለቱ ከቡራን ሚኒስትሮች በሁለትዮሽ እና...

Read More

የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄርሚ ሃንት ፊንፊኔ ገቡ

OBN ሚያዚያ   24 ፣ 2011   የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄርሚ ሃንት ፊንፊኔ ገቡ የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄርሚ ሃንት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት ከምሽቱ 3:30  ፊንፊኔ  ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ...

Read More

የኦሮሞና ሶማሌ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት የጋራ መድረክ በአዳማ ይካሄዳል፡፡

OBN ሚያዚያ   21 ፣ 2011  የኦሮሞና የሶማሌ ህዝቦችን አንድነትንና ወንድማማችነትን ለማጠናከር ያለመ የህዝብ ለህዝብ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው እንደገለጹት ኮንፈረንሱ የኦሮሞና የሶማሌ...

Read More